Kevin Levrone Gold Creatine (300g)
የስፖርት አፈጻጸምዎን ወደ ሌላ ከፍታ ያሸጋግሩ!
ሰውነትዎን አጠናክረው ለመገንባት፣ ጉልበትዎን ለመጨመር እና የጡንቻን ጽናት ከፍ ለማድረግ የሚፈልጉ ከሆነ ትክክለኛውን ምርት መርጠዋል!
አፈጻጸምን ይጨምራል (Boosts Performance): በስልጠና ወቅት የበለጠ ጉልበት እንዲኖርዎትና ከባድ ክብደት ማንሳት እንዲችሉ ይረዳል።
ድካምን ይቀንሳል (Minimizes Tiredness & Fatigue): ከስልጠና በኋላ የሚሰማዎትን የጡንቻ መክሳትና ድካም በእጅጉ ይቀንሰዋል።
አስደሳች ጣዕም (Delicious Taste): ከተለመዱት ክሬቲኖች ለየት ባለና ጣፋጭ የፍራፍሬ ጣዕም (Fruit Massage Flavour) የተዘጋጀ።
ለአትሌቶች፣ ለጂን አፍቃሪዎች እና አካላቸውን ማሻሻል ለሚፈልጉ ሁሉ ተመራጭ!
አድራሻ : መገናኛ ዋአች ህንፃ (ከዘፍመሽ ግራንድ ሞል ወረድ ብሎ)