tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. የፊት እንክብካቤ
  4. Azelaic የፊት እንክብካቤ
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, የካ, 9 ሰዓቶች በፊት
4 እይታዎች

Skinoren Cream (Azelaic Acid 20%

+1
የቆዳ እንክብካቤ መሳሪያዎች
አይነት
ሁለቱም ጾታ
ፆታ
Skinoren
ብራንድ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • የካ
Megenagna
አሁን ዝግ ነው
• ሰኞ - እሑድ, 01:00-03:00
ለብጉር እና ለጠቆረ ቆዳ አስተማማኝ መፍትሔ! ​የብጉር ማደሪያ፣ ጠባሳ ወይም የጠቆረ የፊት ቆዳ አስቸግሮዎታል? Skinoren Cream (Azelaic Acid 20%) የቆዳዎን ጤንነት እና ውበት ለመመለስ ፍጹም እና ተመራጭ ምርት ነው! ​የስኪኖረን (Skinoren) ዋና ዋና ጥቅሞች፡ ​ብጉርን በዘላቂነት ያጠፋል: የብጉር መንስኤ የሆኑ ባክቴሪያዎችን በማጥፋት አዳዲስ ብጉሮች እንዳይወጡ ይከላከላል። ​የጠቆሩ ነጠብጣቦችን ያሰግዳል: የብጉር ጠባሳዎችን፣ ማደሪያዎችን እና በፀሐይ የጠቆሩ የፊት ክፍሎችን በማንሳት የቆዳ ቀለምን እኩል ያደርጋል። ​የቆዳ ቀዳዳዎችን ያጸዳል: የሞቱ የቆዳ ህዋሳትን በማስወገድ የቆዳ ቀዳዳዎች እንዳይደፈኑ እና ጥቁር ነጠብጣቦች (Blackheads) እንዳይፈጠሩ ይረዳል። ​መቅላትን እና ሕመምን ይቀንሳል: የቆዳ መቆጣትን እና ብጉር የሚያመጣውን እብጠት ያረጋጋል::
እውቂያ አሳይ
Skinoren Cream (Azelaic Acid 20%
ETB 2,900
ይለዋወጣል
2 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif