tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. የፊት እንክብካቤ
  4. ሞይስቸራይዘሮች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, የካ, 59 min ago
6 እይታዎች

Nuba Shea Butter

+1
የፊት ክሬሞች እና ጀሎች
አይነት
ሁለቱም ጾታ
ፆታ
Other
ብራንድ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • የካ
Megenagna
አሁን ዝግ ነው
• ሰኞ - እሑድ, 11:00-12:00
​ለቆዳ ጥልቅ እርጥበት ይሰጣል — የደረቀ ቆዳን በጥልቀት በማለስለስና እርጥበት በመጠበቅ ቆዳ ሁልጊዜ ለስላሳና ውብ እንዲሆን ያደርጋል። ​የፊት ቆዳን ይንከባከባል (Facial Moisturizer) — የፊትን ቆዳ ሳይዘጋ (without clogging pores) ተፈጥሯዊ የፊት እርጥበት ሰጪ ሆኖ ያገለግላል። ​የቆዳ መሸበብንና የእድሜ ምልክቶችን ይከላከላል — በቪታሚን E እና A የበለፀገ ስለሆነ ቆዳ እንዳይሸበሸብና ጥንካሬውን እንዳያጣ ይረዳል። ​ለፀጉር ጥንካሬና እርጥበት — የደረቀና የተሰባበረ ፀጉርን ያስተካክላል፤ ለፀጉር ተፈጥሯዊ ብርሃንና እርጥበት ይሰጣል። ​የቆዳ መቆጣትንና መደርቅን ያስታግሳል — በፀሐይ ወይም በቅዝቃዜ የተጎዳን ቆዳ የማከም እና የማለስለስ ከፍተኛ ብቃት አለው።
እውቂያ አሳይ
Nuba Shea ButterNuba Shea ButterNuba Shea Butter
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif