tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. የፊት እንክብካቤ
  4. የፀሐይ መከላከያዎች
  5. La Roche-Posay የፊት እንክብካቤ
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, የካ, 4 ሰዓቶች በፊት
1 እይታዎች

La Roche-Posay Anthelios UVMune 400 Invisible Fluid SPF50+ PA+

+1
የፊት ፀሐይ እንክብካቤ
አይነት
ሁለቱም ጾታ
ፆታ
ብራንድ
ፊት
የቆዳ ክፍል
SPF 30 በላይ
የፀሐይ መከላከያ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • የካ
Megenagna , Wach Building 1st Floor (FC-02)
አሁን ዝግ ነው
• ሰኞ - እሑድ, 09:00-18:00
La Roche-Posay Anthelios UVMune 400 Invisible Fluid SPF50+ PA+ (50ml) የቆዳዎን ጤንነት ከፀሐይ ጎጂ ጨረሮች አስተማማኝ በሆነ መንገድ ይ ጠብቁ! ለአጠቃቀም በጣም ቀላል፣ ቀላል ክብደት ያለው እና ለስሱ ቆዳ ተስማሚ የሆነ የፀሐይ መከላከያ (Sunscreen)። ከፍተኛ የፀሐይ መከላከያ (SPF50+ PA+ ): ቆዳን ከUVA እና UVB ጨረሮች ሙሉ በሙሉ ይከላከላል። Invisible Fluid: በቆዳ ላይ ሲቀባ ምንም ዓይነት ነጭ ምልክት የማይተው (Zero White Cast) እና በፍጥነት የሚዋሃድ። ውሃና ላብ የሚቋቋም (Ultra Resistant): ለውሃ፣ ለላብ እና ለአሸዋ ከፍተኛ የመቋቋም አቅም ያለው። ለዓይን የማይቆጠቁጥ (Anti-eye stinging): በዓይን አካባቢ ለመቀባት ፍጹም ምቹ የሆነ። ለስሱ ቆዳ ተስማሚ (Sensitive Skin): ምንም ዓይነት ሽታ/ሽቶ የሌለው (Non-perfumed)። መጠን: 50ml ‎ አድራሻ : መገናኛ ዋአች ህንፃ 1ኛ ፎቅ (ከዘፍመሽ ግራንድ ሞል ወረድ ብሎ)
La Roche-Posay Anthelios UVMune 400 Invisible Fluid SPF50+ PA+
ETB 4,000
የተሰኘ ዋጋ
15 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif