ከፍተኛ የፀሐይ ጥበቃ (Very High Sun Protection): SPF 50+ ያለው ሲሆን ቆዳን ከጎጂ የዩቪ (UVA እና UVB) ፀሐይ ጨረሮች በከፍተኛ ሁኔታ ይጠብቃል።
ጥቁር ነጠብጣቦችን ያጠፋል (Reduces Dark Spots & Hyper-pigmentation): በፀሐይ ምክንያት በክፍል ሙቀት የሚመጡ ጥቁር ነጠብጣቦችንና የቆዳ ከለር መዛባትን (Hyper-pigmentation) በብቃት ይከላከላል
ቲያሚዶል (Thiamidol) ንጥረ ነገር ይዟል፡ በውስጡ በባለቤትነት የተያዘና (Patented) ቲያሚዶል የተባለ ኃይለኛ ንጥረ ነገር የያዘ ሲሆን፣ የጨለመ የቆዳ ክፍልን በማከም ዳግመኛ እንዳይመለስ ይቆጣጠራል።
ቆዳን ያቀልላል እና ጤናማ መልክ ይሰጣል፡ ቆዳን አንድ ዓይነት ከለር (Even skin tone) እንዲኖረው ይረዳል።
ቀላል ፈሳሽ ሸካራነት (Light Fluid Texture): በቆዳ ላይ በፍጥነት የሚጠጣ፣ ቅባት የማይለቅና ክብደት የሌለው በመሆኑ ለዕለት ተዕለት አገልግሎት በጣም ምቹ ነው።