የቅባት መቆጣጠር (Oil Control): ፊቱ ላይ የሚወጣውን ከመጠን ያለፈ ቅባት ወዲያውኑ እና ለረጅም ጊዜ በማስቀረት ፊቱ እንዳያበራ (Anti-shine effect) ይረዳል።
ከፍተኛ የጸሐይ ጥበቃ (SPF 50+): ቆዳን ከፀሐይ የሚመጡ አደገኛ ጨረሮች ከሚያስከትሉት ጉዳት ይከላከላል።
በቆዳ ላይ ቅባት ሳይለቅ በፍጥነት የሚጠጣ እና ቀላል የሆነ ጄል-ክሬም (Gel-Creme) ነው።
ሐኪሞች ዘንድ በብዛት የሚመከር ምርት ነው።