tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. የፊት እንክብካቤ
  4. ሴሩሞች
  5. Dr Rashel ሴሩሞች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, የካ, 10 ሰዓቶች በፊት
108 እይታዎች

Dr. Rashel Vitamin C Face Serum

+1
2
የፊት ሴሩም እና ዘይቶች
አይነት
ሁለቱም ጾታ
ፆታ
Dr. Rashel
ብራንድ
ሁሉም የቆዳ አይነቶች
የቆዳ አይነት
እንደ አሮጌ መቆየት
የቆዳ ችግር
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • የካ
Megenagna
Closed
• ሰኞ - እሑድ, 01:00-03:00
​የፊትዎ ቆዳ የድሮ ውበቱን፣ ጥራቱንና ማራኪነቱን እንዲመልስ ይፈልጋሉ? ኦሪጅናል የ Dr. Rashel Vitamin C, Brightening & Anti-Aging Face Serum ይዘንልዎ መጥተናል። ​ይህ ሴረም በውስጡ ከፍተኛ የ Vitamin C እና Hyaluronic Acid የያዘ በመሆኑ ለቆዳዎ የሚከተሉትን እጅግ አስደናቂ ጥቅሞች ይሰጣል፡- ​ ዋና ዋና ጥቅሞች (Benefits) ​ፊትን ማጥራትና ማቅለም (Brightening): የፊትን ጠቆርቆር ያሉ ቦታዎችን እና ጠባሳዎችን በማጥፋት ተፈጥሯዊ ወዝ እና ጥራት ይሰጣል። ​የቆዳ መሸብሸብን መከላከል (Anti-Aging): የቆዳ መሸብሸብንና የእድሜ መግፋት ምልክቶችን በከፍተኛ ሁኔታ ይከላከላል። ​እርጥበትን መጠበቅ (Deep Hydration): በውስጡ ባለው Hyaluronic Acid አማካኝነት ቆዳዎ ሁልጊዜ የረጠበ፣ ለስላሳ እና ጥብቅ (Firm) እንዲሆን ያደርጋል። ​የቆዳ የመለጠጥ አቅምን ማሻሻል: የቆዳን የመለጠጥና የመታደስ አቅም (Elasticity) በእጅጉ ይጨምራል፡፡
እውቂያ አሳይ
ETB 1,500
ይለዋወጣል
2 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif