tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. የፊት እንክብካቤ
  4. ሴሩሞች
  5. Advanced Clinicals የፊት እንክብካቤ
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, የካ, 3 ሰዓቶች በፊት
2 እይታዎች

Advanced Clinicals Vitamin C Serum

+1
የፊት ሴሩም እና ዘይቶች
አይነት
ሁለቱም ጾታ
ፆታ
Advanced Clinicals
ብራንድ
ሁሉም የቆዳ አይነቶች
የቆዳ አይነት
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • የካ
Megenagna
Closed
• ሰኞ - እሑድ, 01:00-03:00
​ኦሪጅናል የፊት ማጥሪያ ሲረም ​የፊትዎ ቆዳ መደብዘዝ፣ ጥቁር ነጠብጣቦች እና ያለዕድሜ መሸብሸብ የሚያጠፋ። Advanced Clinicals Vitamin C Serum የፊትዎን ውበት ለመመለስ ተመራጭ ምርት ነው። ​ለምን ይህንን ሲረም ይመርጣሉ? ​የሚያበራ ገጽታ (Luminous Glow) በውስጡ የያዘው የቫይታሚን ሲ እና የ Ferulic Acid ቅንጅት ቆዳዎ በንጥረ ነገሮች (Nutrients) የበለጸገ እና ልዩ ፍካት ያለው እንዲሆን ያደርጋል። ​ለማንኛውም የቆዳ አይነት የሚስማማ (Dermatologically Tested) በቆዳ ስፔሻሊስቶች የተመሰከረለት እና ምንም አይነት የአለርጂ ችግር የማያመጣ አስተማማኝ ምርት ነው። ​ሁለገብ የቆዳ መፍትሄ (Revitalizing): የፊት ላይ ጥቁር ነጠብጣቦችን (Dark spots) ያጠፋል ወጣ ገባ የቆዳ ቀለምን ያስተካክላል፣ እንዲሁም የፊት መሸብሸብን በመከላከል የቆዳዎን ጥንካሬ ይጨምራል።
ETB 4,800
ይለዋወጣል
1 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif