Florsheim Men's Genuine Leather Dress Shoes (100% Original) ከአሜሪካ የመጣ 100% ኦሪጅናል Florsheim ብራንድ የወንድ ቆዳ ጫማ! ለቢሮ፣ ለስብሰባ፣ ለሰርግ እና ለማንኛውም ፎርማል ፕሮግራም የሚሆን ውብ እና ዘመናዊ ዲዛይን።
ልዩ የሚያደርጉት መገለጫዎች፦
* ብራንድ፦ Florsheim Shoe Company (Original)
* ዓይነት፦ Leather Cap-Toe Dress Shoe
* ቀለም፦ ጥቁር (Black)
* መጠን (Size)፦ US 9.5
* ሁኔታ፦ ሙሉ በሙሉ አዲስ (Brand New with Tag)
* ማቴሪያል፦ ጥራት ያለው አርቲፊሻል ያልሆነ እውነተኛ ቆዳ (Genuine Leather)
* ምቾት፦ በእግር ላይ ረጅም ሰዓት ቢደረግ እንኳ የማይከብድ እና ምቹ ንጣፍ ያለው