tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. አገልግሎቶች
  3. የህትመት አገልግሎቶች
አዲስ አበባ, የካ, 01/04
14 እይታዎች

ለቢሮዎች ሰስጦታዎች

+1
w printing
የኩባንያ ስም
ድርጅቶን በዘመናዊ ጥበብ ያስተዋውቁ! የድርጅትዎ ስም እና አርማ ሁልጊዜም በደንበኞችዎ አይን ስር እንዲሆን ይፈልጋሉ? ዋዜማ ህትመት እና ማስታወቂያ ለዚህ ፍጹም መፍትሄ ይዞልዎት ቀርቧል! ጥራት ያላቸውን ምርቶቻችንን ለደንበኞችዎ በስጦታ በመስጠት የንግድ ግንኙነትዎን ያጠናክሩ። እኛ ጋር የሚከተሉትን አገልግሎቶች በጥራት ያገኛሉ፡ ቁልፍ ማንጠልጠያዎች (Keychains): የድርጅትዎ አርማ ያረፈባቸው ማራኪ ዲዛይኖች። Mugs በቢሮም ሆነ በቤት የማይለዩ የፍቅር ስጦታዎች። ቦርሳዎች ለገበያም ሆነ ለጉዞ የሚሆኑ፣ አርማዎ በጉልህ የሚታይባቸው። ኮፍያ ለስራ እና ለመዝናኛ የሚሆኑ ውብ ህትመቶች። ለምን ዋዜማን ይመርጣሉ? የማይለቅ እና ጥራት ያለው ህትመት ፈጣን አገልግሎት ለጋራ እድገት የሚሆን ተመጣጣኝ ዋጋ "ዋዜማ ህትመት - ለስኬትዎ ዋዜማ!" አድራሻ፦ መገናኛ 3 m city moll
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ሰውየው እምነት ማምን እንደሚቻል ለማረጋገጥ አስተያየት ያረጋግጡ
  • የስራ ክልል እና ክፍያ ላይ ድምር ያርጉ
  • በደህንነት ያለው የህዝብ ቦታ ውስጥ በሰውነት ይገናኙ
frame_left.gif