tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጨቅላ ህፃናት እና ህፃናት
  3. ትራንስፖርት እና ደህንነት
አዲስ አበባ, የካ, 03/06
3 እይታዎች

Multifunctional Baby Walker

+1
1
Other
ብራንድ
ሌላ
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
ሌላ
ቀለም
multifunctional baby walker ዘርፈ ብዙ አገልግሎትን ያካተተ በአይነቱ ልዩ ጀሬሎ ህፃናት እግራቸው እንዲፍታታ ይረዳል በባትሪ በሚሰሩ ድምፆችም የልጅዎ አእምሮ ይበልጥ ይነቃቃል ከ 0 ቅርፅ ወደ ዩ ( u ) ቅርፅ በ መለወጥም ህፃኑ የአጨዋወት ዘዴውን ይቀይራል በቀላሉ ስለሚተጣጠፍም የትም ቦታ ይዘው መንቀሳቀስ ይችላሉ ቦታ ስለማይዝ ያሰኘዎት ጋርማስቀመጥ ይችላሉ ሲሻዎ ልጅዎንም እዚሁ ላይ እንዲመገብ ማድረግ ይችላሉ የኋላ መደገፊያው ከፍ ያለ ስለሆነ ለልጅዎ ምቾትን ይሰጣል ፣ከአደጋም ይከላከላል የወለሉ ቅዝቃዜ ልጅዎን እንዳይጎዳ በሚል መረገጫ ምንጣፍም ታክሎበታል በምግብ ሰአትም ሆነ በረፍት ወቅት ጎማዎች እንዳይሽከረከሩ ወለሉን ቆንጥጠው የሚይዙ ግራውንድ ብሬክ( ስቶፐር )ተገጥሞለታል ህፃኑ ሾልኮ እንዳይወድቅ የሚያደርግ ቀበቶም ተሰፍቶለታል
Multifunctional Baby Walker
ETB 9,600
1 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif