tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጨቅላ ህፃናት እና ህፃናት
  3. ትራንስፖርት እና ደህንነት
አዲስ አበባ, የካ, 03/06
2 እይታዎች

ባለመቀመጫው ማዘያ

+1
Other
ብራንድ
ሌላ
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
ሌላ
ቀለም
ባለመቀመጫዉ ማዘያ ከፊትና ከኋላ ለማዘል ተመራጭ ምቾትን ከውበት ጋር ያዋሀደ በፈለጉት አቅጣጫ ልጅዎን ዘና ብለው በምቾት ማዘል ያስች ልዎታል ሞባይል እና መሠል ዕቃዎችን የ ሚያስቀምጡበት ኪስም ተሰር ቶለታል የልጆችን ምቾት ብቻ ሳይሆን የእናትንም የወገብ ህመም ያስቀራል የልጅዎ ክብደት ምንም ከፍ ቢል እንዳያስቡ ፣ ይህ ዕቃ እስከ 20 ኪግ መሸከም ይችላል ከ 0-እስከ 36 ወር ላሉ ልጆች ተስማሚ ለየት የሚያደርገው ደሞ የትከሻ መዛልን ይቀርፋል በተለያየ የከለር አማራጭ የቀረበ - ገንዘቡን እቃዉ ሲደርስዏት በካሽ ወይም በሞባይል ባንኪንግ መክፈል ይችላሉ። delever free
ባለመቀመጫው ማዘያባለመቀመጫው ማዘያባለመቀመጫው ማዘያባለመቀመጫው ማዘያባለመቀመጫው ማዘያ
ETB 3,600
1 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif