tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. እንስሳት እና የቤት እንስሳት
  3. የቤት እንስሳት መለዋወጫዎች
  4. የውሾችና ድመቶች ምግብ
  5. 5Kg የውሾችና ድመቶች ምግብ
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, የካ, 19 ሰዓቶች በፊት
39 እይታዎች

Dogs Dry Food 5kg

+1
1
አዲስ
ሁኔታ
የውሻ እና የድመት ምግብ
አይነት
ሌላ
የምግብ አይነት
5kg
የጥቅል ክብደት
መላኪያ
Addis Ababa
1 ቀን
ነፃ
ሞንቴጎ ክላሲክ - ለትላልቅ ዝርያ እና ቡችላዎች የሚሆን ደረቅ ምግብ (Montego classic large breed puppy) ሙሉ በሙሉ ተፈጥሯዊና የተመጣጠነ ፕሪሚየም ምግብ ሲሆን፥ ለተሟላ ጠቅላላ ጤንነት የሚያስፈልጉ ወሳኝ ቪታሚኖች እና ሚነራሎችን ያካተተ ነው። ቡችላዎች የሚያድጉበት ፍጥነት ይለያያል። በጣም ግዙፍ የሚባሉ የውሻ ዝርያዎች (Giant breeds) በሳምንት እስከ ሁለት ኪሎ ግራም እያደጉ እንኳን ሙሉ ለአቅመ-አዳም ለመድረስ እስከ ሁለት ዓመት ሊፈጅባቸው ይችላል፤ ትናንሽ ዝርያዎች ደግሞ በ9 ወራት ውስጥ ብቻ ያድጋሉ። ከሚመገቡት ምግብ ከፍተኛውን ጥቅም እንዲያገኙ ከተፈለገ፥ ቡችላዎች ለነገው ትልቅ ማንነታቸው ዛሬውኑ ተስማሚውን ምግብ መመገብ አለባቸው። ይህ የክላሲክ ፖፒ (Classic puppy) ለትላልቅ እና ግዙፍ ዝርያዎች ተብሎ በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀው ፕሪሚየም ምግብ፥ ቡችላዎችዎ ረጅም እና ጤናማ ህይወት እንዲጀምሩ የሚያስፈልጋቸውን ሁሉንም ነገር አሟልቶ ይዟል። ለማዘዝ
Dogs Dry Food 5kg
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • መጀመሪያ የሚገዙትን እቃ ይመልከቱ እና የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif