tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ሥራዎች
  3. ሌሎች ስራዎች
አዲስ አበባ, የካ, 2 ቀናት በፊት
275 እይታዎች

ግራፊክስ ዲዛይን Logo

+1
2
የሥራ አይነት
ተማሪ ሥራ
የማመልከቻ መጀመሪያ ቀን
እኔ እዪብ እባላለሁ። በእርስዎ ድርጅት/ፕላትፎርም ላይ
ኃላፊነት
አኔ የዚህ ስራ ስራ አስኪያጅ ስለሆንኩ ስራውን አውቃለሁ ስራው በጣም በጣም ጥሩ ነው ብገዙት ምንም አትጎዱም በጣም ጥሩ ,ጥራት ያለው ,ከሌሎቹ የተለየ ምርጥ ነገር ነው ዝቅተኛ ዋጋ ነው በጣም አሪፍ ነው በተለዩክፍለሀገር ወደ ፊት እንመጣለን
መስፈርቶች እና ክህሎቶች
ግልጽ መሆን ቀላል ንድፍ ለመረዳት ቀላል ትውልድ የማይቀየር ዲዛይን ልዩ መሆን ከሌሎች መለየት ትክክለኛ መጠን ሚዛናዊ አቀማመጥ ቀለም ተመጣጣኝነት ቀላል ማስታ
ዝቅተኛ ብቃት መስፈርቶች
2-3 ቀለም ብቻ የተስማሚ ቀለም መርጠው ከbrand ጋር የሚስማማ ቀለም እንዲረዳ ማድረግ ጨለማ እና ብርሃን ስር ሚስማማ ቀለም ስሜት ያሳያል gradient
ዝቅተኛ ልምድ
5 ዓመት
ይህ ሎጎ ለብራንድ የሚሆን ልዩ እና ቀላል ንድፍ ነው። ዋና ዓላማው የብራንዱን ስም በግልጽ እና በማስታወስ ቀላል መልኩ ማሳየት ነው። ሎጎው የተመረጡ ቀለሞች በተስማሚ መንገድ ተዋህደዋል፣ ይህም ሙያዊ እና ዘመናዊ መልክ ይሰጣል። እንዲሁም የቀላል ስታይል ንድፍ ስለሆነ በማንኛውም መጠን ላይ (website, social media, print) በቀላሉ ይሰራል። ይህ ሎጎ የብራንዱን ማንነት፣ ታማኝነት እና ፕሮፌሽናልነት ለመግለጽ ተዘጋጅቷል።
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመስጠት/ለመቀጠር ክፍያ አይፈጽሙ
  • በማህበረሰብ ያልተፈቀደ አድራሻ ላይ ለቃለ መጠይቅ መሄድን ይቀልዱ
  • ምርምር ያድርጉ እና ስለኩባንያው መረጃ ያረጋግጡ
  • የግል መረጃ ከሥራ ቅጥር ሳይደርስ አትጋለጡ
frame_left.gif