ለታማሚዎች ምቹ የሆነ የመፀዳጃና የሻወር ወንበር!
የሚወዷቸው ታማሚዎችን እንክብካቤ በቀላሉ ያድርጉ!
ከአልጋ መነሳትና ብዙ መንቀሳቀስ ለማይችሉ ታማሚዎች ምቹ ነው።
ለመጠቀም ቀላልና ምቹ።
ወደ መፀዳጃ ቤት መሄድ ለማይችሉ ታማሚዎች ባሉበት ቦታ ሆነው እንዲጠቀሙ ያግዛል።
ለመፀዳጃና ለሻወር አጠቃቀም ይጠቅማል።
በጥራት እና በምቹ ዋጋ እናቀርባለን! ወደ ቤትዎም እናደርሳለን።
ለትዕዛዝ፦
አድራሻ፦ 22፣ ከአክሱም ሆቴል ፊት ለፊት ወይም ከCMC ሚካኤል ቤተክርስቲያን ጀርባ።
Clinical Care — ለታማሚዎችዎ ምቹ እንክብካቤ!
#ClinicalCare #MedicalEquipment #PatientCare #Wheelchair #AddisAbaba