ለጤናዎ ቅድሚያ ይስጡ — የተለያዩ አይነት የኦክስጅን ማሽኖች ከእኛ ዘንድ ያገኛሉ!
በመተንፈሻ አካላት ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን አስተማማኝ መፍትሄ ይዘን መጥተናል። እንደ ፍላጎትዎ የሚመርጡት የተለያየ ካፓሲቲ ያላቸው የኦክስጅን ኮንሰንትሬተር ማሽኖች (Oxygen Concentrators) በፈለጉት ሰዓት ዝግጁ ሆነው ይጠብቁዎታል።
የማሽኖቹ ልዩ ባህሪያት፦
• የተለያዩ አማራጮች፦ እንደ በሽተኛው ፍላጎት የሚሆኑ (5L, 8L, 10L) ማሽኖች
ቀጣይነት ያለው አቅርቦት፦ ለረጅም ሰዓታት ያለ ማቋረጥ በከፍተኛ ጥራት ኦክስጅን ማመንጨት የሚችሉ
ቀላል ተንቀሳቃሽነት፦ በቤት ውስጥ ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስ ምቹ የሆኑ