የትምህርት ደረጃና የሥራ መስፈርቶች
1. ከማንኛውም የምግብ ዝግጅትና አሰራር (Food Preparation and Cooking) ሥልጠና ከሚሰጥ የትምህርት ተቋም የተመረቀ/ች እና የምስክር ወረቀት (Certificate) ያለው/ያላት።
2. ቢያንስ ከ2–3 ዓመት የሼፍነት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት።
3. የተለያዩ የሀገር ውስጥና የውጭ ምግቦችን ማዘጋጀት የሚችል/የምትችል።
4. የምግብ ጣዕምና ጥራት መጠበቅ የሚችል/የምትችል።
5. የኩሽና ንጽህናንና የምግብ ደህንነትን መጠበቅ የሚችል/የምትችል።
6. በጫና ውስጥ በብቃት መሥራት የሚችል/የምትችል።
7. በቡድን እና በተናጠል መሥራት የሚችል/የምትችል።
8. በሆቴል ወይም በሬስቶራንት የሠራ ልምድ ያለው/ያላት።