tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
  4. ምድጃዎች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, የካ, 35 min ago
10 እይታዎች

Original Ekosan Bread

የእንጀራ አብሳሪዎች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
Other
ብራንድ
በቤቶ የቱርክ ምርት በሆነዉ Original ekosan ኦቭን ዳቦ፣ፒዛ፣ጥብስ እና ኬክን ያጣጥሙ Ekosan Original Masterpiece Round Oven ኢኮሰን የዳቦ መጋገሪያ ኦቭን ✓ለረጅም አመታት ያለስጋት የሚጠቀሙት ተወዳጅ እና አስተማማኝ መጋገሪያ ✓ሶስቲም ፓትራዎቹ ላይ ጽሑፍ ያለዉ ✓ትልቁ ፓትራ 4.8kg መያዝ የሚችል ✓ለላይኛዉ እና ለታቺኛዉ ማብሰያ ለየብቻ መቆጣጠሪያ ያለዉ ✓1050 ዋት ኃይል (2 × 750W ከላይ እና ከታች ያለዉ ✓የምድጃው ዲያሜትር: 55 ሴ.ሜ. ✓ የትሪ ዲያሜትር፡ 50 ሴ.ሜ. ✓ጠቅላላ ክብደት: 9 ኪ.ግ. ✓ በቱርክ ውስጥ የተሰራ ✓ የአየር ዝውውር እና ወጥ የሆነ የሙቀት ስርጭትን ያለዉ ✓ ሙቀትን የሚቋቋም መስኮት ምግብ ማብሰል ሂደት ክዳኑን ሳይከፍቱ መመልከት የሚያስችል ✓ 3 የተለያዩ ጎድጓዳ ፓትራዎች በመጠናቸዉ ለመጋገሪያም ሆነ ለጥብሳ ጥብስ ተመራጭ ✓በተለያዩ የምግብ አይነቶች ላይ ለትክክለኛ የሙቀት ማስተካከያ የሚስተካከለ ቴርሞስታቲክ ሙቀት ቅንብርን (ከ0-300°C) ይጠቀማል ✓ ደህንነቱ የተጠበቀ የመቆለፊያ ስርዓት፡ ደህንነቱ የተጠበቀ መያዣ እና መጓጓዣ ✓ለ ዳቦ መጋገሪያ፣ ፒዛ፣ ኬኮች እና ሥጋ ለመጥበስ ተስማሚ
እውቂያ አሳይ
Original Ekosan BreadOriginal Ekosan Bread
ETB 30,000
1 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif