tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
  4. ሚክሰሮች
  5. Manual ሚክሰሮች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, የካ, 2 ቀናት በፊት
23 እይታዎች

4L Food Chopper Electric Manual የስጋና ሽንኩርት ለመፍጨት

+1
1
የምግብ መቁረጫዎች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
4L HOBBY LOBBY
ብራንድ
4 ሊትር
አቅም
4 litter HOBBY LOBBY Food Chopper,, Electric & Manual የስጋና ሽንኩርት መብራት ቢጠፋ በማንዋል ለመፍጨት 5 ምላጭ Egg Separator Egg Mixer Cleaner plastic knife 4 in 1 Electric and Manua Chopper. በኤሌክትሪክ እና በማንዋል የሚሰራ የስጋና ሽንኩርት መፍጫ። መብራት ቢጠፋ በማንዋል ለመፍጨት የሚያስችል ምርጥ እቃ። ስጋ ፣ ጨጓራ ፣ ጉበት እንዲሁም ማንኛውም አይነት የስጋ አይነቶችን የሚፈጭ። ሽንኩርት ፣ ቃሪያ ፣ ቲማቲም ፣ ጎመን ፣ ቆስጣ ብሎም ማንኛውም አይነት የአትክልት አይነቶችን የሚፈጭ። ለአቡካዶ ፣ ማንጎ ፣ ፓፓዬ ፣ ሙዝ እንዲሁም ሌሎች የፍራፍሬ ጁሶች የማዘጋጀት አቅም ያለው። አጠቃላይ 4 ሊትር መያዝ የሚችል ባለ 5 ቢላ የሆነ ተመጣጣኝ እቃ። እንዲሁም ያለ መብራት ለመስራት የሚያስችል። ሙሉ ለሙሉ ከብረት (stainless steel) የተሰራ። ለመኖሪያ ቤትና ለንግድ የሚሆን።
4L Food Chopper Electric Manual የስጋና ሽንኩርት ለመፍጨት4L Food Chopper Electric Manual የስጋና ሽንኩርት ለመፍጨት4L Food Chopper Electric Manual የስጋና ሽንኩርት ለመፍጨት4L Food Chopper Electric Manual የስጋና ሽንኩርት ለመፍጨት4L Food Chopper Electric Manual የስጋና ሽንኩርት ለመፍጨት
ETB 999
ይለዋወጣል
19 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif