tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
  4. የጭማቂ መስሪያዎች
  5. Mincer የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
አዲስ አበባ, የካ, 05/06
15 እይታዎች

4 in 1 Juice Extractor Blender Coffee Grinder Chopper Meat

+1
2
ምግብ ማቀነባበሪያዎች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
A&S
ብራንድ
Sanfford 4 in one Juice Extractor Blender coffee Grinder and Vegetable chopper Meat mincer በአይነቱ ለየት ያለ ሙሉ በሙሉ ከብረት የተሰራ ማሽን የጁስ መጭመቂያ- ይህ ማሽን ከሌሎቹ የማሽን አይነቶች ለየት የሚያረግው ይህ መጭመቂያ ነው:: መጭመቂያው አፕል ማንጎ ካሮት ብርቱካን የመሳሰሉትን የአትክልት አይነቶች እስከ ልጣጫቸው ከተን ልጣጩን በሌላ ንፁህን በሌላ ያወጣልናል Type -juicer ,Blender, Mill,Mincer and Grinder It includes -1.6L unbreakable jar ለተለያዩ የአትክልት አይነቶች የሚያገለግል ሲሆን ለሙዝ አቭካዶ ፖፖዬ ማንጎ ዘይቱና አናናስ በቀላሉ የሚፈጭ በተጨማሪም ለሱፉ መፍጫ የሚሆን - መጭመቂያ ይህ መፍጫ የሚያገለግለው ተጨምቀው ፈሳሻቸው የሚጠጡ አትክልቶችን ብቻ ነው ለብሩቱካን አፕል ማንጎ ጎመን ካሮት ቆሻሻውን አስቀርቶ ፈሳሹን ብቻ ያወጠዋል -1L Un breakable jar ይህ መፍጫ የሚያገለግለው ለተለያዩ እርጥብ ነገሮች ለሽንኩርት ለቲማቲም ለስጋ ለጎመን ድንችን በቀላሉ የሚፈጭ በተጨማሪም ለልጅ ምግብ የሚሆኑ ምግቦችን ድቅቅ አርጎ አልሞ የሚፈጭ -0.8L unbreakable jar ይህ መፍጫ የሚያገለግለው የተለያዩ ደረቅ እህሎችን ለመፍጨት ነው ቡና ኮረሪማ ቁሩንፉድ -Fused -powerful copper motor092XXXXXXX
ETB 999
ይለዋወጣል
18 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif