tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የወጥ ቤትና የምግብ ማብሰያ እቃዎች
  4. የወጥ ቤት ቢላዎች
  5. Stainless Steel የወጥ ቤት ቢላዎች
አዲስ አበባ, የካ, 23/04
13 እይታዎች

Litter Hobby Lobby Food Chopper Electric Manual

+1
መቀስቀሶች እና መቀስቀስ መሳሪያዎች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
5 ምላጭ Egg Separator Egg Mixer Cleaner plastic knife 4 in 1 Electric and Manua Chopper. በኤሌክትሪክ እና በማንዋል የሚሰራ የስጋና ሽንኩርት መፍጫ። መብራት ቢጠፋ በማንዋል ለመፍጨት የሚያስችል ምርጥ እቃ። ስጋ ፣ ጨጓራ ፣ ጉበት እንዲሁም ማንኛውም አይነት የስጋ አይነቶችን የሚፈጭ። ሽንኩርት ፣ ቃሪያ ፣ ቲማቲም ፣ ጎመን ፣ ቆስጣ ብሎም ማንኛውም አይነት የአትክልት አይነቶችን የሚፈጭ። ለአቡካዶ ፣ ማንጎ ፣ ፓፓዬ ፣ ሙዝ እንዲሁም ሌሎች የፍራፍሬ ጁሶች የማዘጋጀት አቅም ያለው። አጠቃላይ 4 ሊትር መያዝ የሚችል ባለ 5 ቢላ የሆነ ተመጣጣኝ እቃ። እንዲሁም ያለ መብራት ለመስራት የሚያስችል። ሙሉ ለሙሉ ከብረት (stainless steel) የተሰራ። ለመኖሪያ ቤትና ለንግድ የሚሆን።
Litter Hobby Lobby Food Chopper Electric ManualLitter Hobby Lobby Food Chopper Electric Manual
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif