tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
  4. ፔንትሃውስ ለሽያጭ
  5. Furnished ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
አዲስ አበባ, የካ, 08/04
24 እይታዎች

Furnished 5bdrm Penthouse in Yeka for sale

+1
2
ፔንትሃውስ
5 መኝታ ክፍሎች
4 መታጠቢያ ቤቶች
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
ፔንትሃውስ
የንብረት አይነት
የካቤልቪው ጀርባ
የንብረት አድራሻ
528sqm
የንብረት መጠን
5
መኝታ ክፍሎች
በተመጣጣኝ ሁኔታ የተጠቀመ
ሁኔታ
ተሸጋገረ
የቤት እቃዎች ማደራጀት
4
መፀዳጃዎች
4
መታጠቢያ ክፍሎች
Yes
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
24-ሰዓት ኤሌክትሪክ
መደረቢያ
ኤር ኮንዲሽነር
የመብል ክፍል
የክሽነ ካቢኔቶች
የክሽነ መሸጎጫ
- Penthouse Apartment Type - Top View : ዳንጎቴ ° Beds / 4 Baths / MaidsR / Store / 7F / ይሄ ቤት ካሉት ብዙ የሚወደዱ ነገሮች መሃል አንዱ እያንዳንዱ የቤቱ ክፍሎች የራሳቸው የሆነ በረነወዳ ስላላቸው ቤቱ ውስጥ ሆነው ሙሉ አዲስ አበባን ማየት ያስችላል።ቤቱ ያለበት ህንፃ G+7 ሆኖ የተሰራ ሲሆን እስከ 6ኛ ድረስ በወለል 2 ቤቶች ሲኖሩበት 7ኛ ላይ አንድ ቤት ብቻ ነው ያለው። በውስጡ ላሉ 13 ቤቶች የሚበቃ የመኪና ማቆሚያ ፣ ጀነሬተር ፣ አነስ ያለ ግቢ ፣ አረንጓዴ አካባቢ ፣ የውሃ ታንከር አለው። አሁን ላይ ሙሉለሙሉ ያለቀ እና ሰዎች እየኖሩበት ያለነው ህንፃው። የመከረየት አቅሙ $5,000 ዶላር ይደርሳል። #ዶክመንት ዲጂታል ያለው አለው። #አከፋፈል ካሽ ወይም ከራሳቹ ባንክ ጋር ማያያዝ ትችላላቹ።
Furnished 5bdrm Penthouse in Yeka for saleFurnished 5bdrm Penthouse in Yeka for saleFurnished 5bdrm Penthouse in Yeka for saleFurnished 5bdrm Penthouse in Yeka for sale
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif