DUPLEX TYPE APARTMENT
-
Megenana : Top View
-
3 Beds | 3 Baths + Laundry | 8F | 201(170)sqm
-
#ቤቱ
የሚገኘው በሚያምረው የከተማው ባለፀጋ መሰባሰቢያ በሆነ በተለምዶ Top View በሚባለው ሰፈር ውስጥ ነው። ይሄ ቤት ካሉት ብዙ የሚወደዱ ነገሮች መሃል አንዱ በቤቱ መስኮቶች በኩል ሙሉ አዲስ አበባን ማየት ያስችላል። ቤቱ ያለበት ህንፃ G+11 ሆኖ የተሰራ ሲሆን በውስጡ በፍሎር 3 ቤት ፣ መኪና ማቆሚያ ፣ ጀነሬተር ፣ አነስ ያለ ግቢ ፣ አረንጓዴ አካባቢ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ እንግዳ መቀበያ የመሳሰሉ ነገሮች ለነዋሪው በአገልግሎት ያቀርባል።
ማስታወሻ : ቤቱ ቀደም ሲል በወር 2,000 ዶላር ተከራይቶ ነበር።
#Financial_Information
• Total Area: 201 sqm (170 sqm)
• Current Monthly Rent: 308,000ብር
• Service Fee (Condo Fee):
#Investment_Analysis
• Payback Period: 9.4 ዓመታት
#Price_Position
• 139,298 ብር / sqm
• Compared to Megenana Market: Standard Competitive Market Price
#ዶክመንት
• ዲጂታል ካርታ አለው
#አከፋፈል
• ካሽ | Bank
• Total Buye Commission 2%