tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
  4. Furnished ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
አዲስ አበባ, የካ, 16 ሰዓቶች በፊት
4 እይታዎች

Furnished 2bdrm Apartment in Yeka for sale

+1
አፓርታማ
2 መኝታ ክፍሎች
3 መታጠቢያ ቤቶች
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
አፓርታማ
የንብረት አይነት
Signal
የንብረት አድራሻ
180sqm
የንብረት መጠን
2
መኝታ ክፍሎች
በተመጣጣኝ ሁኔታ የተጠቀመ
ሁኔታ
ተሸጋገረ
የቤት እቃዎች ማደራጀት
3
መፀዳጃዎች
3
መታጠቢያ ክፍሎች
Yes
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
2
ወኪል ክፍያ
24-ሰዓት ኤሌክትሪክ
መደረቢያ
የመብል ክፍል
Backup Generator / Solar Power
CCTV
Children's Play Area
ሊፍት
Emergency Exits
Firefighting Equipment
የተገጠመ ምግብ ቤት
Garden
APARTMENT FOR SALE | - ሲግናል – 32,399,000 ብር - 2 Beds | 3 Baths + Maid’s Room + Laundry + Store | 4&8th Floor | 180 sqm - #አፓርቱመንቱ የሚገኘው ከ22 ወደ ሲግናል በሚወስደው ዋና መንገድ ላይ B+G+12+T ሆኖ በተገነባ የፀዳ ቅይጥ ህንፃ ላይ ባለ 8ኛ ወለል ላይ ነው። ህንፃው በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት (Low Density) ሲሆን ለነዋሪዎች ሊፍት፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር፣ ሰፊ የጋራ ቴራስ፣ የእንግዳ መቀበያ (Reception)፣ በካሜራ የታገዘ 24/7 ጥበቃ እና የውሃ ታንከር ያሟላ ነው። ህንፃው ሙሉ በሙሉ አልቆ አገልግሎት መስጠት የጀመረ ሲሆን ለኑሮም ሆነ ለኪራይ ኢንቨስትመንት እጅግ ተስማሚ ነው። #Financial_Information • Asking Price: 32,399,000 ብር • Total Area: 180 sqm • Price per sqm: ~179,994 ብር • Estimated Monthly Rent: 150,000 ብር • Annual Rent: 1,800,000 ብር • Condition: Finished / Ready for Living • Special Feature: 22 to Signal Prime Location + 8th Floor + Low Density (2 Units per Floor) 180m2 #ዶክመንት • ዲጂታል ካርታ አለው #አከፋፈል • ጥሬ ገንዘብ (Cash) ወይም የባንክ ብድር በገዢ በኩል
Furnished 2bdrm Apartment in Yeka for saleFurnished 2bdrm Apartment in Yeka for saleFurnished 2bdrm Apartment in Yeka for saleFurnished 2bdrm Apartment in Yeka for saleFurnished 2bdrm Apartment in Yeka for saleFurnished 2bdrm Apartment in Yeka for saleFurnished 2bdrm Apartment in Yeka for saleFurnished 2bdrm Apartment in Yeka for saleFurnished 2bdrm Apartment in Yeka for sale
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif