tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, የካ, 2 ሰዓቶች በፊት
85 እይታዎች

7bdrm House in Yeka for sale

+1
ቤት
7 መኝታ ክፍሎች
5 መታጠቢያ ቤቶች
ቤት
የንብረት አይነት
Kotebe 02
የንብረት አድራሻ
275sqm
የንብረት መጠን
7
መኝታ ክፍሎች
አዲስ የተገነባ
ሁኔታ
ከፊል ተሸጋገረ
የቤት እቃዎች ማደራጀት
5
መታጠቢያ ክፍሎች
ለሽያጭ የቀረበ እጅግ ዘመናዊ ቪላ ቤት kotebe አከባቢ ​ውብ እና ዘመናዊ የመኖሪያ ቤት ለሚፈልጉ ድንቅ አማራጭ! በሰላማዊው ኮተቤ 02 አከባቢ የሚገኝ፣ ሰፊ ግቢ እና ለቤተሰብ ምቹ የሆነ ቪላ ቤት ለሽያጭ አቅርበናል። ​የቤቱ ዝርዝር መረጃ፦ ​ የቦታ ስፋት፦ 275 ካሬ ሜትር ​ ሳሎን፦ 1 ሰፊ እና ማራኪ ሳሎን ​ መኝታ ቤቶች፦ 4 ምቹ መኝታ ቤቶች ​ መታጠቢያ ቤቶች፦ 3 ዘመናዊ መታጠቢያ ቤቶች ​ ኪችን፦ 2 ዘመናዊ ካቢኔት የተገጠመላቸው ማብሰያ ቤቶች ​ ተጨማሪ ክፍሎች፦ 2 የሰራተኛ/ሰርቪስ ክፍሎች ​ ፓርኪንግ፦ ለ 4 መኪና የሚሆን ሰፊ ግቢ ​ ህጋዊነት፦ ዲጂታል ካርታ ያለው ​ልዩ መለያዎች፦ ​ቤቱ እጅግ ዘመናዊ የጣሪያ ዲዛይን (Gypsum Board) እና የብርሃን አቀማመጥ አለው። ​ዋጋ እና ሁኔታዎች፦ ​ ዋጋ፦ 35ሚሊዮን ብር ድርድር፦ አለው ​ለበለጠ መረጃ እና ቤቱን ለመመልከት093XXXXXXX
7bdrm House in Yeka for sale7bdrm House in Yeka for sale7bdrm House in Yeka for sale7bdrm House in Yeka for sale7bdrm House in Yeka for sale
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif