አፖርታማ ሽያጭ
ዋጋ = 39,999,999 ሚሊዮን
ስፍት: 220 ካሬ
አካባቢ ፡ ሲግናል
ዓይነት፡ ቅንጡ አፓርታማ
መኝታ ክፍሎች: 3 +1
መታጠቢያ ቤቶች፡ 3
ሰፊ ሳሎን
ዘመናዊ ማብሰያ
ስቶር / የረዳት ክፍል ከነመታጠቢያ
11/12ተኛ ፎቅ
መግለጫ፡የሚገኘው ከ22 ወደ ሲግናል በሚወስደው ዋና መንገድ ላይ B+G+12+T ሆኖ በተገነባ የፀዳ ቅይጥ ህንፃ ላይ ባለ 4ኛ ወለል ላይ ነው። ህንፃው በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት (Low Density) ሲሆን ለነዋሪዎች ሊፍት፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር፣ ሰፊ የጋራ ቴራስ፣ የእንግዳ መቀበያ (Reception)፣ በካሜራ የታገዘ 24/7 ጥበቃ እና የውሃ ታንከር ያሟላ ነው።
አፓርትመንቱ ሙሉ በሙሉ የቤት እቃዎች የተሟሉለት (Furnished) ሲሆን፣ በአሁኑ ሰዓት በወር 300,000 ብር ተከራይቶ ከፍተኛ ገቢ በማስገኘት ላይ ይገኛል።
ዲጂታል ካርታ አለው
ለመኖር ለማከራየት አትርፎ ለመሸጥ ምርጥ አፖርታማ
300,000 ብር ተከራይቷል
ካሽ
2% ኮሚሽን