tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
  4. Furnished ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
አዲስ አበባ, የካ, 7 ሰዓቶች በፊት
12 እይታዎች

3bdrm Apartment in 22 Signal, Yeka for sale

+1
አፓርታማ
3 መኝታ ክፍሎች
3 መታጠቢያ ቤቶች
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
አፓርታማ
የንብረት አይነት
22 ሲግናል
የንብረት አድራሻ
22 signal
የእመቤት ስም
220sqm
የንብረት መጠን
3
መኝታ ክፍሎች
አዲስ የተገነባ
ሁኔታ
ያልተሞላ
የቤት እቃዎች ማደራጀት
1
መፀዳጃዎች
3
መታጠቢያ ክፍሎች
Yes
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
1
መኪናዎች ብዛት
792000
ወኪል ክፍያ
24-ሰዓት ኤሌክትሪክ
ኤር ኮንዲሽነር
መደረቢያ
ሙቀት ውሃ
የመብል ክፍል
Backup Generator / Solar Power
CCTV
ዲሽ ዋሽር
ሊፍት
Emergency Exits
ከመኝታ ክፍል ጋር የተያያዘ መታጠቢያ ክፍል
Firefighting Equipment
የተገጠመ ምግብ ቤት
Smoke Detection
ሲግናል 22 3 Bedroom's| 3 Bathroom's+ Maid’s Room + Laundry + Store | 11 Floor | 220 sqm #አፓርቱመንቱ የሚገኘው ከ22 ወደ ሲግናል በሚወስደው ዋና መንገድ ላይ B+G+12+T ሆኖ በተገነባ የፀዳ ቅይጥ ህንፃ ላይ ባለ 4ኛ ወለል ላይ ነው። ህንፃው በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት (Low Density) ሲሆን ለነዋሪዎች ሊፍት፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር፣ ሰፊ የጋራ ቴራስ፣ የእንግዳ መቀበያ (Reception)፣ በካሜራ የታገዘ 24/7 ጥበቃ እና የውሃ ታንከር ያሟላ ነው። አፓርትመንቱ ሙሉ በሙሉ የቤት እቃዎች የተሟሉለት (Furnished) ሲሆን፣ በአሁኑ ሰዓት በወር 300,000 ብር ተከራይቶ ከፍተኛ ገቢ በማስገኘት ላይ ይገኛል። #Financial_Information • Asking Price: 39,599,000 ብር • Total Area: 220 sqm • Price per sqm: ~179,995 ብር • Current Rent: 300,000 ብር / ወር (Furnished) • Annual Rent: 3,600,000 ብር • Special Feature: 22 to Signal Prime Location + Furnished High Rental Income + 4th Floor + Low Density (2 Units per Floor) + Full Amenities #ዶክመንት • ዲጂታል ካርታ አለው #አከፋፈል • ጥሬ ገንዘብ (Cash) #Agent_Commission 2% ገዥ ካልሆኑ እባክዎትን እንዳይደውሉ።
3bdrm Apartment in 22 Signal, Yeka for sale3bdrm Apartment in 22 Signal, Yeka for sale3bdrm Apartment in 22 Signal, Yeka for sale3bdrm Apartment in 22 Signal, Yeka for sale3bdrm Apartment in 22 Signal, Yeka for sale3bdrm Apartment in 22 Signal, Yeka for sale
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif