ሰሚት 72 ድርድር አለው
2 Bedroom's | 2 Bathroom's + Maid's Room + Terrace | 11th Floor | 115 sqm Net (130 sqm Gross)
#አፓርቱመንቱ
የሚገኘው ሰሚት 72 ጌታስ ሪል ስቴት አካባቢ ሲሆን፣ አዲስ በዘመናዊ መልኩ በጥሩ ሁኔታ ፊኒሺንጉ የተሰራ ማንም ያልኖረበት አዲስ ቤት ነው። ህንፃው 15 ወለሎች ያሉት ሲሆን በወለል 6 አፓርትመንቶች ሲኖሩበት ሁሉም የህንፃው አገልግሎቶች ሙሉ በሙሉ መሥራት ጀምረዋል። ህንፃው በውስጡ ሊፍት፣ የአደጋ ግዜ መውረጃ ፣ ሰገነት/ቴራስ፣ የእሳት ማጥፊያ፣ የከርሰ ምድር ውሃ እና የመኪና ማቆሚያ ያሟላ ነው።
#Financial_Information
• Asking Price: 15,500,000 ብር (ድርድር አለው)
• Total Area: 130 sqm Gross (Net Area: 115 sqm)
• Price per sqm: ~119,230 ብር (በጠቅላላ ስፋት)
• Estimated Monthly Rent: 80,000 ብር
• Annual Rent: 960,000 ብር
• Monthly Admin Fee: 1,500 ብር
• Annual Roof/Wall Cost: 15,000 ብር
#ዶክመንት
• ዲጂታል ካርታ አለው
#አከፋፈል
• Cash | Bank
#Agent_Commission
2%. 310,000 ብር
ገዥ ካልሆኑ እባክዎትን እንዳይደውሉ።