ሲግናል ፡ | አፓርትመንት ሽያጭ —— 180 ካ.ሜ
Location: የሚገኘው ከ22 ወደ ሲግናል በሚወስደው ዋና መንገድ ላይ B+G+12+T ሆኖ በተገነባ የፀዳ ቅይጥ ህንፃ ላይ ባለ 8ኛ ወለል ላይ ነው።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
2 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Store , Laundry
ስፋት: 180 ካሬ ሜትር
4ኛ እና 8ኛ ፎቅ ላይ
ህንፃው ፦ ህንፃው በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት (Low Density) ሲሆን ለነዋሪዎች ሊፍት፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር፣ ሰፊ የጋራ ቴራስ፣ የእንግዳ መቀበያ (Reception)፣ በካሜራ የታገዘ 24/7 ጥበቃ እና የውሃ ታንከር ያሟላ ነው።
ህንፃው ሙሉ በሙሉ አልቆ አገልግሎት መስጠት የጀመረ ሲሆን ለኑሮም ሆነ ለኪራይ ኢንቨስትመንት እጅግ ተስማሚ ነው።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- • Cash / Bank
ዋጋ = 32.4 ሚሊየን ብር።
ኮሚሽን: 2%
ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት
To buy or sell
Telegram Link :-
.DM
+
Code1884