tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. ቤቶችና አፓርታማዎች ለኪራይ
  4. ለኪራይ የሚሆን ቪላ
አዲስ አበባ, የካ, 1 ቀን በፊት
1 እይታዎች

7bdrm Villa in Yeka for rent

+1
ቪላ
7 መኝታ ክፍሎች
4 መታጠቢያ ቤቶች
ኢንግሊዝ ኢንባሲ
የንብረት አድራሻ
600sqm
የንብረት መጠን
ቪላ
የንብረት አይነት
በተመጣጣኝ ሁኔታ የተጠቀመ
ሁኔታ
ያልተሞላ
የቤት እቃዎች ማደራጀት
7
መኝታ ክፍሎች
4
መታጠቢያ ክፍሎች
4
መፀዳጃዎች
1061787
የወኪል ክፍያ
12 ወር
አነስተኛ የኪራይ ጊዜ ወርድ
የመብል ክፍል
የመብል ክፍል
መደረቢያ
መደረቢያ
24-ሰዓት ኤሌክትሪክ
24-ሰዓት ኤሌክትሪክ
ሙቀት ውሃ
ሙቀት ውሃ
የክሽነ ካቢኔቶች
የክሽነ ካቢኔቶች
የክሽነ መሸጎጫ
የክሽነ መሸጎጫ
#Villa | For Rent - እንግሊዝ : ኢንባሲ - $4,999 - 19 Rooms | 600Sqm - #ቤቱ የእንግሊዝ ኢንባሲ አካባቢ በሚገኝ ሰፈር ውስጥ B+G+2 ሆኖ የተገነባ ዘመናዊ ቪላ ነው። ያለበት አካባቢ በጣም የተረጋጋ ፣ የተለያዩ ከፍተኛ ባለሃብቶች በብዛት የሚኖሩበት በመሆኑ ዘመናዊ ኑሮን ለመኖር ተመራጭ ያደርገዋል። #ክፍሎች_ዝርዝር እና አይነት -ቤዝመንት : 2 መኝታ ቤቶች፣ ሳሎን፣ ወጥ ቤት ያለው ሲሆን -ግራውንድ: ትልቅ ሳሎን ፣ 2 ዝግ ወጥ ቤቶች ፣ 2 የጋራ መታጠቢያ ቤቶች፣ መጋዘን እና የልብስ ማጠቢያ አለው። -አንደኛ ፎቅ : 4 መኝታ ቤቶች፣ አነስ ያለ ሳሎን፣ ጂም፣ እስቲም እና ሳውና ሲኖረው -ሁለተኛ ፎቅ :ዋናው መኝታ ቤት ከፊት የልብስ ክፍል ፣ የጫማ መደርደሪያ ክፍል እና ከቢሮ ጋር ለብቻው ሆኖ ሙሉፍሎሩን ይይዛል። #የሚሰጣቸው_አገልግሎቶች የጥበቃ ክፍል ፣ አትክልት ቦታ ፣ 8000 ሊትር የውኃ ታንከር ፣ 3 ፊዝ የኤሌክትሪክ መስመር ፣ ደንበኛ የብሎኬት አጥር እና የሚያምር ባልኮኒዎች አሉት። #Type UnFurnished #Availability Starting August 5 #አከፉፈል ቅድሚያ የአንድ አመት ክፍያ ነው ትንሹ የምንቀበለው። #Status Active @ August 5 #AgentCommission 100% of 10 ለመጎብኘት፡ (+
እውቂያ አሳይ
7bdrm Villa in Yeka for rent7bdrm Villa in Yeka for rent7bdrm Villa in Yeka for rent7bdrm Villa in Yeka for rent
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif