Upgrade your toolkit with this complete cordless drill set. Featuring a powerful drill, two rechargeable batteries, a fast charger, and a wide variety of essential accessories—including drill bits, screwdriver bits, a flexible shaft, and a tape measure—all neatly organized in a durable carrying case. Perfect for home repairs, DIY projects, and professional tasks. Get your hands on this versatile, all-in-one solution today!
የቤት ውስጥ እና የሙያ ስራዎችን በቀላሉ ለማከናወን የሚያገለግል ሙሉ የሆነ የኤሌክትሪክ መሰርያ (Drill) ስብስብ። ኃይለኛ መሰርያ፣ ሁለት ቻርጅ የሚይዙ ባትሪዎች፣ ፈጣን ቻርጀር እንዲሁም የተለያዩ መሳሪያዎች እና የመለኪያ ቴፕ በአንድ ሳጥን ውስጥ ተዘጋጅተው ይገኛሉ። ለቤት ጥገና፣ ለግል ፕሮጀክቶች እና ለተለያዩ ስራዎች ፍጹም የሆነ ምርጫዎን ዛሬውኑ ያድርጉ!