tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጥገና እና ግንባታ
  3. የእጅ መሳሪያዎች
  4. የመሳሪያ ስብስቦች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, የካ, 5 ሰዓቶች በፊት
2 እይታዎች

‎ ባለ 24 አይነት ሁለገብ የስክሩ ድራይቨር ሴት (24-in-1 Precision Screwdriver Set)

የመሣሪያ ስብስቦች
አይነት
Other
ብራንድ
አዲስ
ሁኔታ
‎ ባለ 24 አይነት ሁለገብ የስክሩ ድራይቨር ሴት (24-in-1 Precision Screwdriver Set) ‎ ‎ ለስልክ፣ ኮምፒውተር፣ ሰዓት፣ መነጽር፣ ካሜራ እና ለተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና የሚሆን ዘመናዊ እና ጥራት ያለው የጥገና ዕቃ! ‎የዕቃው ልዩ ገጽታዎች፡ · ‎ባለ 24 አይነት መፍቻዎች (Bits): ለተለያዩ አይነት ስክሩዎች የሚሆኑ 24 የተለያየ ቅርፅ እና መጠን ያላቸው መፍቻዎች አሉት። · ‎ጠንካራ እና ዘላቂ፡ ከጠንካራ የብረት እቃ የተሰራ በመሆኑ አይላጥም፣ አይዛግም። · ‎ማግኔቲክ (Magnetic): ስክሩዎችን በቀላሉ አጣብቆ ስለሚይዝ ለመፍታትም ሆነ ለማሰር አይ አስቸግርም። · ‎ለይዞታ ይመች ዘመናዊ ካፕሱል/ኬዝ፡ ሁሉንም መፍቻዎች በአንድ ላይ አጠቃልሎ የሚይዝ፣ ለቦርሳ የማይከብድ እና ለመያዝ በጣም ምቹ የሆነ አልሙኒየም ካፕሱል አለው። ‎ ‎ አድራሻ : መገናኛ ዋአች ህንፃ (ከዘፍመሽ ግራንድ ሞል ወረድ ብሎ)
እውቂያ አሳይ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif