tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. የፀጉር ውበት
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, የካ, 11 ሰዓቶች በፊት
36 እይታዎች

DRS Adjustable Derma Stamp

+1
DRS System
ብራንድ
የቆዳ እንክብካቤ መሳሪያዎች
አይነት
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • የካ
Megenagna
Closed
• ሰኞ - እሑድ, 01:00-03:00
ይህ የ DRS Derma Stamp የቆዳ ቀዳዳዎችን በመክፈት የቆዳና የፀጉር ቅባቶች (Serums/Oils) በደንብ ወደ ውስጥ እንዲገቡ የሚያደርግና ውጤታማነታቸውን የሚጨምር ምርጥ መሣሪያ ነው ዋና ዋና ጥቅሞቹ፦ ​ለፀጉር እድገት፦ የራስ ቅል ላይ የደም ዝውውርን በመጨመር የፀጉር መመለጥን ይከላከላል፣ አዲስ ፀጉር እንዲበቅል ይረዳል። ​ለፊት ቆዳ፦ የፊት መጨማደድን፣ የብጉር ጠባሳን እና የቆዳ ቀዳዳዎችን ለማጥበብ ይረዳል። ​የሚስተካከል (Adjustable)፦ እንደ አስፈላጊነቱ የመርፌውን ርዝመት (ከ 0.25mm እስከ 3.0mm) ማስተካከል ይቻላል። ​ጥራት ያለው፦ ከማይዝግ ብረት (Stainless Steel) የተሰራ በመሆኑ ለረጅም ጊዜ ያገለግላል።
ETB 2,800
ይለዋወጣል
1 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif