
- ሁሉም ማስታወቂያዎች
- ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
- የቤት እቃዎች
- ሶፋ
- Modern የቤት እቃዎች
Luxury Sofa
ለሳሎንዎ የተለየ ውበት እና ምቾት የሚሰጥ፣ በጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኝ ሰፊ ኤል-ሼፕ (L-Shape) ሶፋ።
ጥራት ባለው ለስላሳ ጨርቅ የተሰራ ሲሆን ለትልቅ ቤተሰብ እና እንግዳ ለመቀበል በጣም ይመቻል።
የመቀመጫ ብዛት: ከ7-9 ሰው የሚይዝ ሰፊ ሶፋ
ቀለም: ያመረ ሰማያዊ ከነጭ ዲዛይን/ፓይፒንግ ጋር
የጨርቅ አይነት: ለስላሳ እና የሚጸዳ የቬልቬት/ሱዌድ ጨርቅ
ሁኔታ: በጥሩ ደረጃ ላይ ያለ / በጣም ንፁህ
ተጨማሪ: ከነ ትራሶቹ የቀረበ
ዘመናዊ ሰፊ ሶፋ / Modern Large Sectional Sofa Set
Location / አድራሻ:Addis Ababa, Kotebe
Price / ዋጋ: 55,000(Negotiable / ድርድር አለው)
Phone / ስልክ ቁጥር097XXXXXXX የደህንነት ምክሮች
- እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
- ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
- እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
- ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
- እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
