tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. ሽታ
  4. ኦ ዴ ፓርፈም
  5. Sillage ሽታ
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, የካ, 3 ሰዓቶች በፊት
1 እይታዎች

Teriaq Intense

+1
ሁለቱም ጾታ
ፆታ
Lattafa
ብራንድ
Eau de Parfum
የሽቶ አይነት
ዘይት
አቀማመጥ
100ml
መጠን
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • የካ
Megenagna
Closed
• ሰኞ - እሑድ, 11:00-12:00
​1. ረጅም ሰዓት የመቆየት አቅሙ (High Longevity) ​ይህ ሽቶ Eau de Parfum (EDP) በመሆኑ እና በውስጡ የያዛቸው ንጥረ ነገሮች (እንደ Amber እና Woody ጠረኖች) ከበድ ያሉ በመሆናቸው አንዴ ከተረጨ በኋላ በሰውነት ላይ ከ 8 እስከ 12 ሰዓታት፣ በልብስ ላይ ደግሞ እስከሚታጠብ ድረስ የመቆየት ከፍተኛ አቅም አለው። ቶሎ ስለማይበንን በተደጋጋሚ መርጨት አያስፈልግም። ​2. ሰፊ ቦታ የመሰራጨት ብቃቱ (Strong Sillage & Projection) ​ሽቶውን ተጠቅመው መሃል ሲገቡ ጠረኑ በአካባቢው ላሉ ሰዎች ወዲያውኑ ይደርሳል። ከተንቀሳቀሱ በኋላም እንኳ ማራኪው ጠረን እርስዎ በነበሩበት ቦታ ላይ ለተወሰነ ጊዜ ተንኖ የመቅረት ባህሪ አለው። ይህ ደግሞ ሰዎችን ለመሳብና የሰዎችን ትኩረት ለመግዛት ትልቅ ጥቅም አለው። ​3. ለልዩ ክስተቶች ግርማ ሞገስ መስጠቱ ​ጠረኑ በጣም የተከበረ፣ ጥልቅ እና የቅንጦት (Luxury) ስሜት የሚሰጥ በመሆኑ፡- ​ለትልቅ የቢዝነስ ስብሰባዎችና ለስራ ቃለ-መጠይቆች በራስ መተማመንን ይጨምራል። ​ለምሽት ፕሮግራሞች፣ ለሰርግ፣ ለደግስ እና ለልዩ የሽርሽር ቀጠሮዎች (Dates) ማራኪ እና ተመራጭ ያደርገዎታል።
Teriaq Intense
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif