tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. የንግድ ንብረት ለሽያጭ
  4. ሱቆች ለሽያጭ
አዲስ አበባ, የካ, 03/11
3 እይታዎች

በሾላ ገበያ አጠገብ የንግድ ሱቆች ለሽያጭ!ከ Dema Hope Real Estate የቀረበ አዲስ እድል!

ሱቅ
የንብረት አይነት
Shola Market
አድራሻ
ተሸጋገረ
የቤት እቃዎች ማደራጀት
በሥራ ላይ ያለ
ሁኔታ
17sqm
ካሬ ሜትሮች
3
የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች
Yes
ደህንነተ ያለው የመኪና ማቆሚያ
በሾላ ገበያ አጠገብ የንግድ ሱቆች ለሽያጭ! በ 6 ወር ውስጥ የሚረከቡት! ከ Dema Hope Real Estate የቀረበ አዲስ እድል! ለንግድዎ ተመራጭ በሆነው በሾላ ገበያ አካባቢ፣ በ**-3 + G + 21 ዘመናዊ ባለብዙ አገልግሎት (Mixed Use) ህንፃ** ውስጥ ሱቆችን አቅርበናል! ምቹ አካባቢ፦ ከሾላ ገበያ፣ ከመገናኛ፣ ከ22 እና ከሲግናል አካባቢዎች አጠገብ የሱቆች መጠን፦ ከ17 ካሬ እስከ 56 ካሬ ርክክብ በ6 ወር ውስጥ! ለአነስተኛም ሆነ ለትልቅ ንግድ የሚሆን ምርጫ ከፍተኛ የሰው እንቅስቃሴ ባለበት አካባቢ በመኖሪያ፣ በቢሮና በንግድ በሚሞላ ዘመናዊ ህንፃ ውስጥ ለንግድም ሆነ ለኢንቨስትመንት ተስማሚ ይህን እድል አያሳልፉ! ዝርዝር መረጃና ዋጋ ለማወቅ ዛሬውኑ ይደውሉ094XXXXXXX
በሾላ ገበያ አጠገብ የንግድ ሱቆች ለሽያጭ!ከ Dema Hope Real Estate የቀረበ አዲስ እድል!በሾላ ገበያ አጠገብ የንግድ ሱቆች ለሽያጭ!ከ Dema Hope Real Estate የቀረበ አዲስ እድል!በሾላ ገበያ አጠገብ የንግድ ሱቆች ለሽያጭ!ከ Dema Hope Real Estate የቀረበ አዲስ እድል!
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif