tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጨቅላ ህፃናት እና ህፃናት
  3. የህፃናት እቃዎች እና መሳሪያዎች
አዲስ አበባ, የካ, 29/08
4 እይታዎች

Premium Baby Potty Training Seat

ሌላ
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
ሁለቱም ጾታ
ፆታ
ማንኛውም
እድሜ
ሌላ
ቀለም
Premium Baby Potty Training Seat – With different colours ከፍተኛ ጥራት ያለው የህጻናት ማለማመጃ ፖፖ – በተለያየ ከለር ለህፃናት ፖፖ አጠቃቀምን ቀላል፣ ንጹህ እና አስደሳች ያደርጋል ባህሪዎቹ PVC ለስላሳ መቀመጫ – ለህፃናት ቆዳ ምቹ የስፖንጅ መቀመጫ ብሩሽ ያለው– በቀላሉ ለማፅዳት የሚመች ብሩሽ ጠንካራና የማይነቃነቅ– ለህፃኑ ደህንነት ሲባል በቀላሉ የማይፈነገል፤ ከፍተኛ ጥራት ካለው ጥሬ ዕቃ የተሰራ እውነተኛ ሺንት ቤት የሚመስል– ህፃኑ ሲያድግና እውነተኛ ሺንት ቤት ላይ ሲቀመጥ አይቸገርም ለማፅዳት ምቹና ቀላል – ለስላሳ እና ሽታ ከማያስቀር እንድሁም ለማፅዳት ምቹ ከሆነ ማቴሪያል የተሰራ ልዩ የሚያደርጉት ከጀማሪ እስከ 3 አመት መሆኑ ንጹህና ጠንካራ ዕቃ ለሚፈልጉ ወላጆች መፍትሄ መሆኑ ለልጆች ምቹና ቀላል ማለማመጃ መሆኑ ዋይፕስ ወይም ሶፍት ማስቀመጫ ያለው
Premium Baby Potty Training SeatPremium Baby Potty Training SeatPremium Baby Potty Training SeatPremium Baby Potty Training SeatPremium Baby Potty Training SeatPremium Baby Potty Training Seat
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif