tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጨቅላ ህፃናት እና ህፃናት
  3. የህፃናት እቃዎች እና መሳሪያዎች
አዲስ አበባ, የካ, 10/04
1 እይታዎች

ባለመቀመጫዉ ማዘያ

+1
ሌላ
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
ሁለቱም ጾታ
ፆታ
ማንኛውም
እድሜ
ሌላ
ቀለም
ባለመቀመጫዉ ማዘያ ከፊትና ከኋላ ለማዘል ተመራጭ ምቾትን ከውበት ጋር ያዋሀደ በፈለጉት አቅጣጫ ልጅዎን ዘና ብለው በምቾት ማዘል ያስች ልዎታል ሞባይል እና መሠል ዕቃዎችን የ ሚያስቀምጡበት ኪስም ተሰር ቶለታል የልጆችን ምቾት ብቻ ሳይሆን የእናትንም የወገብ ህመም ያስቀራል የልጅዎ ክብደት ምንም ከፍ ቢል እንዳያስቡ ፣ ይህ ዕቃ እስከ 20 ኪግ መሸከም ይችላል ከ 0-እስከ 36 ወር ላሉ ልጆች ተስማሚ ለየት የሚያደርገው ደሞ የትከሻ መዛልን ይቀርፋል በተለያየ የከለር አማራጭ የቀረበ
ባለመቀመጫዉ ማዘያባለመቀመጫዉ ማዘያባለመቀመጫዉ ማዘያ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif