Premium Car Cover / የመኪና ልብስ
ላልተወሰኑ ቀናት መኪናዎን ለማቆም ሲፈልጉ የመኪናዎን ቦዲ ከፀሃይ ጨረር፣ከንፋስ፣ ከዝናብ እና ከአቧራ ለመከላከል እና የመኪናዎን አካል ከስርቆት ለመከላከል የሚረዳዎት የመኪና ልብስ አስገብተናል።
በ3 የተለያየ መጠን የቀረበ
Small Size... ለቪትዝ፣ ለያሪስና መሰል ቅርፅ ላላቸው መኪኖች
Medium Size... ለኮሮላ፣ዲዛየር እና መሰል መኪኖች
Large Size... ለ Family car size መኪኖች፣ ጄቱር፣ አቫንዛና መሰል መኪኖች የሚሆን
ፀሃይ፣ ዝናብ፣ ውሃ የማያስገባ። ለአያያዝ አመቺ በቀላሉ የሚታጠብ የሚታጠፍ ዕቃ