tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. የሰውነት እንክብካቤ
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, የካ, 1 ሰዓት በፊት
11 እይታዎች

Seoul 1988

+1
Eye creams
አይነት
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • የካ
Megenagna
Closed
• ሰኞ - እሑድ, 11:00-12:00
የፊት መጨማደድንና መስመሮችን መቀነስ (Anti-Aging) ሬቲናል (Retinal) ከሬቲኖል (Retinol) በበለጠ ፍጥነትና በብቃት የሚሰራ ንጥረ ነገር ነው። 2% ሴረም፦ በፊታችን ላይ የሚወጡ ጥቃቅን መስመሮችን እና የእርጅና ምልክቶችን ለማጥፋት ይረዳል። 4% የአይን ክሬም፦ በአይን ዙሪያ ያሉ ጥልቅ መጨማደዶችን (Crow's feet) ለማከም ይረዳል። 2. የቆዳን ጥንካሬ መጨመር (Skin Elasticity) በውስጡ የያዘው ጥቁር ጅንሰንግ (Black Ginseng) እና ሬቲናል የቆዳችንን ኮላጅን (Collagen) ምርት በማነቃቃት ቆዳችን ጠንካራ እና የተወጠረ እንዲሆን ያደርጋሉ። 3. የቆዳ ቀለምንና ገጽታን ማስተካከል (Texture & Brightening) የጠቆሩ የፊት ክፍሎችን (Dark spots) በማቅለል የቆዳ ቀለም አንድ አይነት እንዲሆን ያደርጋል። የቆዳ ቀዳዳዎች (Pores) ሰፍተው ለሚቸገሩ ሰዎች ቀዳዳዎቹ እንዲጠቡና ቆዳው ለስላሳ እንዲሆን ይረዳል። 4. የብጉር ምልክቶችን ማጥፋት ሬቲናል የሞቱ የቆዳ ሴሎችን በማስወገድ አዳዲስ ሴሎች እንዲተኩ ስለሚያደርግ፣ የብጉር ጠባሳዎችንና ምልክቶችን በፍጥነት ለማጥፋት ይረዳል።
Seoul 1988
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif