በእርግዝና ወቅት ወይም ክብደት በመቀነስ/በጨመር ምክንያት የሚመጡ የቆዳ መሸብሸቦችን እና የመለጠጥ ምልክቶችን (Stretch Marks) ለማጥፋት እና ለመከላከል የሚረዳ 100% ኦሪጅናል እና ታዋቂ ሎሽን! ዋና ዋና ጥቅሞቹና ይዘቱ፦
* 98% ለሚሆኑ ሴቶች የቆዳ የመለጠጥ ብቃትን (Skin Elasticity) እንዳሻሻለ በምርምር የተረጋገጠ
* በ Collagen, Elastin, Argan Oil, Shea Butter እና Vitamin E የበለፀገ
* ለቆዳ ጥልቅ እና በቂ እርጥበት በመስጠት የመለጠጥ ምልክቶችን መልክ ያሻሽላል
* በህክምና የተሞከረ (Dermatologist Approved) እና ለስሱ ቆዳ ተስማሚ የሆነ
* ከ Mineral Oil, Parabens እና Phthalates ነፃ የሆነ ጤናማ ቅባት