tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ፋሽን
  3. የጨቅላና ሕፃናት ፋሽን
አዲስ አበባ, የካ, 09/06
1 እይታዎች

Sport Baby Bcooter

+1
1
ሌላ
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
ሌላ
ቀለም
Sport Baby Scooter – Ride the Fun, Day & Night! Turn every ride into an unforgettable adventure with the Baby Scooter – the ultimate mix of fun, safety, and glowing energy! አስደናቂው ስፖርት ስኩተር – በቀንና በሌሊት በደስታ ይዝናኑ ለአዋቂ ልጆችና ከ3 ዓመት በላይ ለሆኑ ልጆች በምቾት እያዝናና የልጅዎን ነፃነትና በራስ መተማመን የሚጨምር ልዩ ስኩተር! ልዩ መሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል በቀለማት አሸብርቀው የሚበሩ ጎማዎች የሌሊት መብራት – በጨለማ ውስጥም በደህነነት ለመንቀሳቀስ የሙዚቃ ድምፅ – በሙዚቃ የሚያስፈነድቅ የእጅና የእግር ፍሬን የተገጠመለት (Stopper) – ተጨማሪ ደህንነትና ቁጥጥር በቀላሉ መታጠፍ የሚችል – በቀላሉ ለመያዝና ለመጫን ተለዋዋጭ ቁመት ከፍና ዝቅ የሚል – ከ 3–18 ዓመት ተስማሚ ሲነዱት ድምፁ አይረብሽም – በቤት ውስጥም በውጭም መጠቀም ይችላሉ ከቀን ጨዋታ እስከ የሌሊት ነጭ ብርሃን ጉዞ – ልጅዎ በደስታ እና በራስ መተማመን መንፈስ ሲጫወት እርስዎም ደስታዎ ወደር አይገኝለትም!
Sport Baby Bcooter
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif