tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ፋሽን
  3. የጨቅላና ሕፃናት ፋሽን
አዲስ አበባ, የካ, 31/08
3 እይታዎች

New Boren Baby Bathing Seat Baby Bather Rack

+1
ሌላ
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
new boren baby bathing seat baby bather rack ብዙ እናቶች አራስ ልጆችን ለማጠብ ይቸገራሉ እንዴት ማጠብ እንዳለባቸው ብቻ ሳይሆን ምንስ ጋር የት ስ ጋር አድርገው ክንዳቸው ሳይዝል በፍጥነት ዘና ፈታ ብለው ማጠብ ይመኛሉ ታዲያ ይች ማጠቢያ እነዚህ ን ሁሉ ችግሮች አስወግዳ እፎይ ታስብላለች እጅግ ቀላል ከመሆኗ ጋር ለ አጠቃቀምም ቀላል ናት የትም ቦታ አድርገው ማጠ ብ ይችላሉ የተሰራችው ውሃ ከማይቋጥር ጥሬ እቃ ስለሆነ ህፃኑ በዉሃ አይነከርም ሚታጠፍ ሚዘረጋ አጥበው ካጠናቀቁ በኋላ ፀ ሀይ ለማሞቅ ታፋዎ/ጭንዎ ላይ ማድረግ አይጠበቅም በ ዚሁ እቃ መጠቀም ይችላሉ እጥፍጥፍ አድርገው ያሻዎ ቦታ ማስቀመጥ ይችላሉ ከ 0 - 12 ወር ላሉ ሚስማማ
እውቂያ አሳይ
ETB 2,300
8 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif