tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. አገልግሎቶች
  3. የፓርቲ፣ የምግብ አቅርቦት እና የዝግጅት አገልግሎቶች
  4. አገልግሎቶች
Southern Nations, Nationalities, and Peoples', ሲዳማ, 31/05
3 እይታዎች

"ሀዋሳ ላይ ለሚደረጉ ሰርጎች እና ስብሰባዎች ሙሉ የሪዘርቬሽን እና ዝግጅት አገልግሎት"

+1
ሮያል የቦታ ማስያዣ እና የዝግጅት ወኪል» ወይም በእንግሊዘኛው «Royal Booking & Event Agency
የኩባንያ ስም
አዎ
24/7 አገልግሎት
የክስተት ዝግጅት
አገልግሎት
አዎ
ቀን-ወደ-ቀን አገልግሎቶች
3 ዓመት
የሥራ ልምድ
ከአዲስ አበባ ወይም ከተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ወደ ውቧ ሀዋሳ ከተማ መጥተው ሰርግ፣ ልደት፣ ወይም ትላልቅ የድርጅት ስብሰባዎችን ማዘጋጀት ይፈልጋሉ? ቦታ ለመያዝ እና ዝግጅት ለመከታተል መጻላቀቅና መንከራተት ቀረ! ሮያል የሪዘርቬሽን እና የዝግጅት ወኪል (Royal Booking & Event Agency) በሀዋሳ ከተማ የሚገኙ ታዋቂ እና ምርጥ ሆቴሎችን ለአዳራሽ፣ ለምግብ እና ለተያያዥ ዝግጅቶች በጥራት እና በታማኝነት ያስይዝልዎታል። የምናቀርባቸው አገልግሎቶች፦ • ለሰርግ እና ለኮንፈረንስ የሚሆኑ ምርጥ የሆቴል አዳራሾችን በታማኝነት ማስያዝ • ጥራቱ የተጠበቀ ዘመናዊ እና ባህላዊ የቡፌ (Buffet) ምግብ ዝግጅት ማስፈጸም • ሙሉ የሰርግ እና የስብሰባ ዲኮር (Decor) እና የድምፅ ሲስተም ማዘጋጀት • ለእንግዶች የሚሆን ምርጥ የሆቴል መኝታ ክፍሎችን በቅናሽ ዋጋ ማስያዝ የእርስዎ ስራ ቀኑን መምረጥ ብቻ ነው፤ የቀረውን የቦታ ማስያዝ እና የማስተባበር ስራ እኛ በባለሙያ እንጨርሳለን። አሁኑኑ ደውለው ያማክሩን!
ETB 1per service
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ሰውየው እምነት ማምን እንደሚቻል ለማረጋገጥ አስተያየት ያረጋግጡ
  • የስራ ክልል እና ክፍያ ላይ ድምር ያርጉ
  • በደህንነት ያለው የህዝብ ቦታ ውስጥ በሰውነት ይገናኙ
frame_left.gif