tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ

Marvelous real

አዲስ በJiji
መጨረሻ የታየበት 8 ሰዓቶች በፊት
ስለ ሻጩ
ማርቭለስ ሪል እስቴት (Marvleua Real Estate) ማርቭለስ ሪል እስቴት በሃገር ውስጥ የቤትና የህንጻ ግንባታ ዘርፍ ጥራትንና ዘመናዊነትን መሰረት አድርጎ በከፍተኛ ቁርጠኝነት እየሰራ የሚገኝ ታማኝ ኩባንያ ነው። ዋና ቢሮአችን በፈጣን እድገት ላይ በሚገኘው ሃይሌ ጋርመንት አካባቢ ይገኛል። ኩባንያችን በአጠቃላይ 9 ግዙፍ ፕሮጀክቶችን ቀርጾ በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ ለደንበኞቻችን የገቡትን ቃል በወቅቱ በማስረከብ ረገድ የላቀ አፈጻጸም እያሳየ ይገኛል፤ እስካሁን 3 ህንጻዎችን ሰርተን ያስርከብን ሲሆን በ ቀጣይ 12 ወራት ደግሞ 3 ፕሮጀክቶችን ለማስርከብ እየሰራን እንገኛለን።
frame_left.gif