tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ተሽከርካሪዎች
  3. አውቶቡሶችና ሚኒባሶች
  4. Toyota አውቶቡሶችና ሚኒባሶች
  5. Toyota HiAce
  6. Toyota HiAce 2007
Amhara, ሰሜን ወሎ, 2 ሰዓቶች በፊት
2 እይታዎች

Toyota HiAce 2007 Beige

+1
አድርግ
ሞዴል
2007
የአምራች አመት
አካባቢያዊ የተጠቀም ዕቃ ፍለጋ ያድርጉ
ሁኔታ
GL
ትሪም
አይ ችግሮች
ሁለተኛ ሁኔታ
በግ
ቀለም
ራስ-ሰር የሆነ
ማሽን
Internal Combustion
ፖርትሬት
ዲዝል
ነዳጅ
የኋላ ጎማ
የእንቅስቃሴ ሥርዓት
15
מושבים
4
የሲሊንደር ብዛት
140hp
የፈረስ ኃይል
በጣም ንጹህ የ2007 ቶዮታ ሃይአይስ አውቶማቲክ አባዱላ (Toyota HiAce H200) በአስቸኳይ ይሸጣል። መኪናው የ2007 ሞዴል ሲሆን፣ የውጪው አካል (Body) ግን ወደ 2017 ዘመናዊ የፊት መብራትና የክሮም ግሪል ዲዛይን በጥራት የተቀየረ (Upgrade የተደረገ) ነው። ማርሹ አውቶማቲክ (Automatic) ሲሆን በቴክኒክ፣ በሞተር እና በሻሲ ቁመናው ፍጹም በጥሩ ይዞታ ላይ ይገኛል። ለድርጅት ሰርቪስ፣ ለቱሪስት ማመላለሻ ወይም ለተለያዩ የንግድ ስራዎች የሚሆን እጅግ ጠንካራ እና አስተማማኝ መኪና ነው። ዋጋው 5,000,000 ብር ሲሆን በጥቂቱ የመደራደሪያ ዕድል አለው። መኪናውን አይተው ለመግዛት የሚፈልጉ እውነተኛ ገዢዎች ብቻ በተቀመጠው ስልክ ቁጥር ይደውሉልን።
እውቂያ አሳይ
Toyota HiAce 2007 BeigeToyota HiAce 2007 BeigeToyota HiAce 2007 BeigeToyota HiAce 2007 BeigeToyota HiAce 2007 BeigeToyota HiAce 2007 Beige
ETB 5,000,000
ይለዋወጣል
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ማንኛውንም ቅድሚያ ክፍያ መላክን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • ማንኛውንም የሚገዙትን እቃ ይመልከቱ እና የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ሁሉንም ሰነዶች ያረጋግጡ እና እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif