tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጨቅላ ህፃናት እና ህፃናት
  3. መጫወቻዎች እና ጨዋታዎች
  4. Magnetic መጫወቻዎች እና ጨዋታዎች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ንፋስ ስልክ-ላፍቶ, 2 ሰዓቶች በፊት
21 እይታዎች

ቤቶን በደስታ ይሙሉ - ማግኔቲክ ዳርት (Magnetic Darts)!

+1
2
ጨዋታዎች
አይነት
Dan Dee
ብራንድ
ሁለቱም ጾታ
ፆታ
አዲስ
ሁኔታ
የቦርድ እና ባህላዊ ጨዋታዎች
የጨዋታ ንዑስ አይነት
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ንፋስ ስልክ-ላፍቶ
addis ababa Ethiopia
ቤቶን በደስታ ይሙሉ - ማግኔቲክ ዳርት (Magnetic Darts)! ​ልጆችዎ ስልካቸው ላይ ብቻ አፍጥጠው እንዳይውሉ የሚያደርግ፣ በቤት ውስጥ ወይም በቢሮ ለጭንቀት መቀነሻ የሚሆን ምርጥ መጫወቻ። ​ ጥቅሞቹ፡ ​ደህንነቱ የተጠበቀ፦ ማግኔት ስለሆነ ምንም አይነት ስለታም ነገር የለውም፤ ግድግዳን ወይም ሰውን አይጎዳም። ​ለልጆች እድገት፦ የአይንና የእጅ ቅንጅትን (Hand-eye coordination) ያሳድጋል። ​ለቤተሰብ መዝናኛ፦ ከልጆች ጋር ጥራት ያለው ጊዜ ለማሳለፍ ተመራጭ። ​ ለአጠቃቀም ቀላልና አስተማማኝ 6 ባለ ማግኔት ቀስቶች (Darts) ያሉት በቀላሉ ግድግዳ ላይ የሚሰቀል
ቤቶን በደስታ ይሙሉ - ማግኔቲክ ዳርት (Magnetic Darts)!ቤቶን በደስታ ይሙሉ - ማግኔቲክ ዳርት (Magnetic Darts)!
ETB 3,500
74 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif