tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. መዝናኛዎች እና እንቅስቃሴዎች
  3. የስፖርት እቃዎች
  4. ትሬድሚሎች
አዲስ አበባ, ንፋስ ስልክ-ላፍቶ, 20/10
5 እይታዎች

Reebokeebok J200 Treadmill

+1
Reebok
ብራንድ
የማሽከርከር ማሽኖች
አይነት
2.5
የማሽከርከር ማሽከርከር ኃይል
150kg
ማሽከርከር መንገድ ከፍተኛ የተጠቃሚ ክብደት
20km/h
ማሽከርከር መንገድ ከፍተኛ ፍጥነት
12%
ማሽከርከር እግር ከፍተኛ እርግጥ
ብሉቱዝ
የትሬድሚል ባህሪያት
አዲስ
ሁኔታ
መላኪያ
Addis Ababa
1-2 ቀን
ነፃ
Reebok J200 Treadmill ዘመናዊ የመሮጫ ማሽን እና የስፖርት ሳይክል ብዛት አስመጥተናል። ገበያ ላይ ካለዉ ዋጋ በተሻለ ዋጋ እና ጥራት በሚፈልጉት ሰአት ቤቶ ስፖርት የሚሰሩበት ጤንነቶን የሚጠብቁበት ዉፍረት ለመቀነስ በቀላሉ ቤቶ ሆነ የሚሰሩበት ያመጣነዉ የመሮጫ ማሽን ታጣፊ እና በቀላሉ መንቀሳቀስ የሚችል የአዉሮፖ ስታንዳርድ ሀይል ቆጣቢ ❶ከአንድ አመት ዋስትና ጋር ዛሬዉኑ ገዝተዉ ዘመናዊ ቤቶ ዉስጥ የጎደለዉን GYM ያሙሟሉ ዳገት 15 degree ከፍታ በሰአት 18ኪሎሜትር ፍጥነት ዲስፕሌይ ፍላሽ ያጫዉታል የልብ ምትዎን ያሳያል ምን ያህል ካሎሪን እዳቃጠሉ ያሳያል የፈረስ ጉልበቱ 2.5
እውቂያ አሳይ
ETB 240,000
ይለዋወጣል
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif