tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
አዲስ አበባ, ንፋስ ስልክ-ላፍቶ, 13/07
1 እይታዎች

ሶላር የኃይል አማራጭ

+1
Srne
ብራንድ
የፀሐይ ኃይል ስርዓቶች
አይነት
200amps
የስርዓት ከፍተኛ አሁን
10kWh
የስርዓት ባትሪ ኃይል
585watts
የፀሐይ ስርዓት ኃይል
51V
የፀሐይ ስርዓት ብልጭታ
አዲስ
ሁኔታ
ከአየር ብክለት ነጻ የሆነ አካባቢን እንፍጠር። G-power Light up your life. የመብራት መቆራረጥ ችግርን ለመቅረፍ በጸሃይ ኃይል እና በመብራት ቻርጅ ተደርጎ የሚሰራ ጀነሬተርን ሙሉ በሙሉ የሚተካ ምርት ከ5 አመት ዋስትና እና ከ1 አመት የነጻ የጥገና አገልግሎት ጋር በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንልዎት ቀርበናል። ከ1kw ጀምሮ እንደ ኃይል ፍጆታዎ የተለያዩ የኃይል አማራጮችን ይዘን መጥተናል። ምርቶቻችን:- ምንም አይነት ነጋጅ የማይጠቀሙ ናቸው። ጭስ እና ድምጽ አልባ ናቸው። ለአጠቃቀም እና ለአገጣጠም ቀላል ናቸው። ከተፈጥሮ ጋር ተስማሚ ናቸው። በቀላሉ መንቀሳቀስ የሚችሉ ናቸው። ምርቶቻችንን በተለያዩ ቦታዎች ላይ መጠቀም ይችላሉ። ለመኖሪያ ቤቶች ለድርጅቶች ለሆቴሎች ለባንኮች/ለፋይናንስ ተቋማት ለአፓርትመንቶች/ለጋራ መኖሪያ ቤቶች ለሪል ስቴቶች ለቢሮዎች ለንግድ ሱቆች/ለሱፐር ማርኬቶች ለአስጎብኚ ድርጅቶች (Travel Agency) ለኢንተርኔት ካፌዎች ለdata center ለጤና ተቋማት / ለቤተ እምነቶች ለቴሌኮም ተቋማት
እውቂያ አሳይ
ሶላር የኃይል አማራጭ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif