tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ንፋስ ስልክ-ላፍቶ, 3 ሰዓቶች በፊት
18 እይታዎች

Gpower Battery and Inverter

+1
Must Inverter
ብራንድ
የፀሐይ ጀነሬተሮች
አይነት
5000watts
የጀነሬተር ውጤት ኃይል
100aH
የጀነሬተር ባትሪ አቅም
5kWh
የጀነሬተር ባትሪ ኃይል
550watts
የጀነሬተር ፀሐይ ኃይል
48 V
የጀነሬተር ቭልትጅ
አዲስ
ሁኔታ
G power(lithium battery solar panels and inverter) ከ1ኪሎ ዋት ኢንቨርተር ጀምሮ በሚፈልጉት የፍጆታ መጠን እናቀርባለን #ሊትየም_አዮን_ባትሪዎች ከ5.12ኪሎዋት ጀምሮ በ #high_voltage እና በ #low_valtage እናቀርባለን ለመኖሪያ ቤቶች ለሆቴሎች ለአፓርትመንቶች ለባንኮች ለአስጎብኚ ድርጅቶች ለሆስፒታሎች ለቢሮዎች ለኮንዶሚኒየም በኤሌክትሪክ መኪና ሽያጭ ላይ ለተሰመሩ ድርጅቶች ለኢንተርኔት ካፌ ለህትመት ቤቶች አድቨርታይዚንግ ላይ ለሚሰሩ ለቴሌኮም ሴክተር ለሲኒማ ቤቶች ለመዝናኛ ቤቶች አገልግሎቱ ማሞቂያ፣ ምድጃ፣ ፊሪጅ፣ካውያ የልብስ ማጠቢያ ማሽን ማይክሮዌቭ ፣ ኮምፒውተር በኤሌክትሪክ ኃይል ለሚሰሩ የቤት ውስጥ ዕቃዎች ኃይል መስጠት ይችላል! ከጄኔሬተር ለየት የሚያደርው በኃሪያት ከፀሐይ ብርሃን Solar Panel እና በኤሌክትሪክ ሃይል ቻሪጅ ይደረጋል Shock absorber ስላለው ምንም አይነት የኤሌክትሪክ ንዝረት የለውም! Soundless ድምፅ አልባ እና ምንም የአየር ብክለት የለውም! መብራት መጥፋቱን ሳናውቅ በ4 #Micro_seconde በቅጽበት ይከፈታል። ያለምንም እንከን ከ10 ዓመት በላይ ማገልገል/መቆየት ይችላል! የ5 ዓመት ዋስትና እና ከ1 ዓመት ጥገና ጋር ለበለጠ መረጃ:+ ይደውሉ
Gpower Battery and InverterGpower Battery and InverterGpower Battery and Inverter
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif